Skip to main content
x

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱ የብድር መያዣ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የንብረቱ አስያዥ ስም

የንብረቱ ዓይነት

ንብረቱ የሚኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር/ የሻንሲ ቁጥር

የቦታው

ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ክልል

ከተማ/ቀበሌ

1

ኩንፈየኩን ኃ/የ/የግ/ማ

የንግድቤት

ኦሮሚያ

መቂ 03

753/03/meki/94

 

6,000.00

1,918,734.00

 

ፊንፊኔ

2

ሄኖክ ካሳ

ሆቴል

 

ኦሮሚያ

ቦቴ04

701/AL/97

3,500.00

3,034,203.34

አዳማ

3

አማኑኤል አዲሱ

መጋዘን

ኦሮሚያ

ሻሸመኔ 01

11650

500

4,022,401.02

 

ሻሸመኔ

4

ነቢሲ ንቢሩአጎ

ሆቴል

ኦሮሚያ

ሻኪሶ 01

20

330

872,120.86

ሻሸመኔ

5

ሳምሶን ታምሩ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ያዮ01

044/12/10

200

258,171.96

ያዮ /ጂማ/

6

ኢብራሂም ከድር

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ነቀምቴ 03

4142/WMLMN/10

250

1,631,876.47

 

ነቀምቴ

7

ሒክማ ሻውል

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቡሌሆራ 03

1759/H-327/99

542.85

1,509,504.17

ቡሌሆራ

8

መስፍን አደሬ

ሕንፃ /G+3/

ኦሮሚያ ልዩ ዞን

ለገጣፎ 04

L/X/L/D/954/999/00

 

280

7,596,455.28

 

ቀበና

9

ቃሲም /ነቢሰን በሩአጎ

የንግድ ቤት

ኦሮሚያ

ሻሸመኔ 01

7408

800

4,367,930.95

ሻሸመኔ

10

መሐመድ ኑርመሰለ

ንግድ ቤት

ኦሮሚያ

ቡሌሆራ 03

B-H/1278/M-2046/03

380.40

910,325.08

ቡሌሆራ

11

ሁሴን መሰለ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቡሌሆራ 03

A/DH/960/154

206.15

549,928.21

ቡሌሆራ

12

ሄኖክ ሽመልስ

መኖሪያ ቤት

ድሬዳዋ

ሳቢያን 02

04264

495

4,472,548.76

ድሬዳዋ

13

ሄኖክ ሽመልስ

ቶዮታ ሚኒባስ

ድሬዳዋ

ሳቢያን 02

KDH200-5000377

    -

550,000.00

ድሬዳዋ

14

ሄኖክ ሽመልስ

ፎርድቫን

ድሬዳዋ

ሳቢያን 02

WFOUXXTTPU5B19065

    -

280,000.00

ድሬዳዋ

15

ደመቀ ዘውዴ

መኖሪያ ቤት

ድሬዳዋ

ሳቢያን 04

3026

299.20

2,276,104.03

ድሬዳዋ

16

መልካሙ መገርሳ

መኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

ቤጊ01

W/B/M/978/08

400

393,831.35

ቤጊ

 

 

 

የጨረታው መመሪያ

1. የንብረቶቹን ዝርዝር ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ቤቶቹን ከላይበ ተጠቀሰው አድራሻ በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቅርንጫፍ ሂሳብ ቁጥር ETB1446500010001 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር)  ገቢ በማድረግና የጨረታውን ሰነድ ከባንኩ ንብረት አስተዳደር ቢሮ በመውሰድ መጎብኘት ይችላሉ፡፡

2. ገዥዎች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ ቦሌ መንገድ ደምበል ሕንፃ ምድር ቤት ቢሮ ቁጥር BMS 01B ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ወይም ንብረቱ በሚገኝበት ቅርንጫፍ በአካል ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በመላክ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ፡፡

3. ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው የሥራ ቀን በ1030 ሰዓት ተዘግቶ በጨረታው መክፈቻ ዕለት የኮሮና ቫይረስ /COVID – 19/ ስርጭትን ለመግታት ሲባል ተጫራቾች ባልተገኙበት ተከፍቶ ውጤቱን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት/ጨረታ/መነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ(CPO)በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታው አሸናፊዎች ባሸነፉበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ የሊዝ ክፍያዎች እና ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን ይከፍላል እንዲሁም ባሸነፉት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% በተጨማሪነት ይከፍላሉ፡፡

6. ባንኩ ተጫራቾች ለሚያስገቡት የመግዣ ዋጋ ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ እስከ 50% (ሃምሳ ከመቶ) የብድር አከፋፈል የሚያመቻች ሆኖ ከፍተኛ ዋጋ እና የተሻለ አከፋፈል ያቀረበው ተጫራች አሸናፊ ይሆናል፡፡

7. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ዕለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ15ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በእነዚህ ቀናት ውስጥ የሽያጩን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡

8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

9. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡-  ደምበል ህንፃ ምድር ቤት ቢሮ ቁጥር BMS 01B የባንኩ ንብረት አስተዳደር

ስልክ ቁጥር፡- 0115576174ፖ...16936/አዲስ አበባ/

የኦሮሚያኀብረትስራባንክ /./

ለላቀለውጥየቆመ !