Skip to main content
x

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ ባሉበት ይሸጣል፡፡  

 

 

        ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

ቀን

  ሰዓት

1.

አቶ ሱልጣን ሰይድ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

አሳሳ

አሳሳ

01

699/5/2008

375

234,036.64

08/06/2013

4፡00-6፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

2.

አቶ ጎቡ በናታ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

ሻኪሶ

ኦዶ ሻኪሶ

02

WMMLM/Sh/1274/09

400

590,333.74

10/06/2013

3፡30-5፡30

ለሁለተኛ ጊዜ

3.

አቶ ገዛኸኝ ቂጤሳ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

ዱከም

ዱከም

ኮቲቻ

M/D/Ki-2328/01

140

1,672,075.41

05/06/2013

7፡00-9፡00

ለሁለተኛ ጊዜ

4.

አቶ አበራ ተሾመ

ተበዳሪው

መኖሪያ ቤት

ኦለን ጪቲ

ቦሰት ወረዳ ኦለን ጪቲ

01

WMMLMO/7626/09

200

675,931.96

05/06/2013

3፡30-5፡30

ለሁለተኛ ጊዜ

5.

አቶ ኬንዙ ሁሴን

ወ/ሮ ሀይሬላ ናስር

መኖሪያ ቤት

እህል በረንዳ

ቡራዩ

ለኩ ከታ

Bur/1142/97/B

200

2,240,696.13

09/06/2013

4፡00-6፡00

ለመጀመሪያ  ጊዜ

 

 

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

የመኪናዉ ዓይነት፤ የሚገኝበት አድራሻ፤የሰሌዳ ቁጥር፤ የሻንሲ ቁጥርና የሞተር ቁጥር

የጨረታ

መነሻ/ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት

ጨረታው የወጣው

 የመኪና

 ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

  ቀን

ሰዓት

6.

አቶ ሁሴን አህመድ

ተበዳሪዉ

አይቬኮ የጭነት ተሽከርካሪ ከእነተሳቢው

ዱከም ከተማ የሚገኝ የሁሴን አህመድ መጋዘን ውስጥ

ኢት-03-59544 (ተሽከርካሪው)

ኢት-3-18323 (ተሳቢው)

WJME3TRS40C260797 (ተሽከርካሪው)

LJRB0826581009011 (ተሳቢው)

F3BEE681G*B219200810* (ተሽከርካሪው)

 2,810,000.00

24/05/2013

3:00-5:00

ለመጀመሪያ  ጊዜ

 1. ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡  
 3. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አሳሳ ቅርንጫፍ ዉስጥ፤ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 3 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዱከም ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 4 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ኦለን ጪቲ ቅርንጫፍ ውስጥ፤ ተ.ቁ 5 ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ከታ ቡራዩxቅርንጫፍ ውስጥ እና ተ.ቁ 6 በኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት 10 ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ዉስጥ ይካሄዳል፡፡
 4. በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
 5. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 6. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 7. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 557 -2107/011-558-6497 ዋና መ/ቤት  ወይም ለተ.ቁ. 1 በ022-336-00-73/03 አሳሳ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ. 2 046-334-03-89/69  ሻኪሶ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 3 011 432-02-82/48 ዱከም ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ. 4 022-113-1041/99 ኦለን ጪቲ ቅርንጫፍ፤ ለተ.ቁ. 5 በ011 273 5205 እህል በረንዳ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ. 6 በ011213 3788/011275 8226 መሣለሚያ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ 
 9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 10. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች የስም ማዛወሪያ፤ አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 11. የጨረታው አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡

                                        ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ