አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ወረዳ |
||||||||||
1 |
ከድጃ አህመድ |
ንፋስ ስልክ |
ተበዳሪዋ |
G+1 የመኖሪያ ቤት |
አ/አ |
አቃቂ ቃሊቲ |
- |
AA000070703311 |
441 |
8,000,000 |
09-6-13 |
5፡00-6፡00 |
2 |
ያፌት ወርቅነህ |
ሰባተኛ አካባቢ |
ተበዳሪው |
ባለ 2 መኝታ ክፍል ኮንዶሚኒየም |
አ/አ |
ቦሌ |
10 |
ቦሌ/DU/7114/20215/01 |
73.45 |
587,600 |
10-6-13 |
5፡00-6፡00 |
3 |
ጌቱ ታምሩ |
ሆለታ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሆለታ |
- |
- |
B/M/H/353/2002 |
400 |
1,100,000 |
11-6-13 |
5፡00-6፡00 |
4 |
መሰሉ ወልደቂርቆስ |
አርሲነገሌ |
ተበዳሪዋ |
ለኢንቨስትመንት(ለንግድ) |
አርሲነገሌ |
- |
03 |
N/Ar-10943/2011 |
3685.5 |
2,473,000 |
11-6-13 |
5፡00-6፡00 |
5 |
ጴጥሮስ አሸቦ |
ቦዲቲ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ቦዲቲ |
- |
01 |
ቦማቤ/2037/2002 |
250 |
850,000 |
12-6-13 |
8፡00-9፡00 |
6 |
መገርሳ መና |
ቦዲቲ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ቦዲቲ |
- |
- |
ቦዲ/ምዕ/ከ/ከ/ማ/548/06 |
250 |
570,000 |
16-6-13 |
5፡00-6፡00 |
7 |
ታመነ ታደሰ |
ቦዲቲ |
ጀልዱ ጃራ |
የመኖሪያ ቤት |
ቦዲቲ |
- |
01 |
ቦማቤ/2741/2000 |
250 |
900,000 |
16-6-13 |
8፡00-9፡00 |
8 |
ጎዴቶ ሙኔ |
ወላይታ ሶዶ |
አስቴር ሙኔ |
የመኖሪያ ቤት |
ቦዲቲ |
- |
- |
ቦድ/ምዕ/ክ/ከ/ማ/0438/06 |
341.6 |
800,000 |
17-6-13 |
5፡00-6፡00 |
9 |
አማኑኤል ወ/ሰንበት |
ወላይታ ሶዶ |
አማረች መጃ |
የንግድ ቤት |
ወላይታ ሶዶ |
- |
- |
ሸ/3937/08 |
180 |
500,000 |
17-6-13 |
8፡00-9፡00 |
10 |
መስፍን ይመኑ |
አቦሰቶ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሻሸመኔ |
ኩየራ |
03 |
246/07 |
465.50 |
1,190,000 |
18-6-13 |
8፡00-9፡00 |
11 |
ሲሳይ ሰለሞን |
ሀዋሳ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሀዋሳ |
መናኸሪያ |
- |
0462/07 |
200 |
1,350,000 |
19-6-13 |
5፡00-6፡00 |
12 |
ዓለማየሁ ዮሴፍ |
ሀዋሳ መናኸሪያ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሀዋሳ |
መናኸሪያ |
- |
00378/101 |
200 |
1,684,580 |
19-6-13 |
8፡00-9፡00 |
13 |
ከበደ አብዩ |
አዶላወዩ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሐዋሳ |
ታቦር |
- |
911 |
200 |
700,000 |
24-6-13 |
5፡00-6፡00 |
14 |
ታደሰ ዋቆ |
አዶላወዩ |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
ሜቦኮ |
- |
01 |
T/M/M9/L/M/M/B |
330 |
200,000 |
26-6-13 |
5፡00-6፡00 |
15 |
ምስራቅ ብሩ |
ጭሮ |
ተበዳሪዋ |
የንግድ |
ጭሮ |
- |
01 |
1/250/1112/2004 |
750 |
1,000,000 |
26-6-13 |
5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 3-15 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን በኋላ ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሠርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
6. ከመኖሪያ ቤቶች ውጪ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
7. ለተጨማሪ መረጃ፡-ንፋስ ስልክ ቅርንጫፍ 01144-42-03-08፣ሰባተኛ አካባቢ ቅርንጫፍ፡011277-33-43፣ሆለታ ቅርንጫፍ 0112-61-00-04፣አርሲነገሌ ቅርንጫፍ 00461-16-01-27፣ቦዲቲ ቅርንጫፍ 0465-59-10-00፣ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ 0465-51-24-24፣ አቦስቶ ቅርንጫፍ 0462-11-50-77፣ሐዋሳ ቅርንጫፍ 0462-20-47-22፣ሀዋሳ መናኸሪያ ቅርንጫፍ 0462-12-40-21፣አዶላ ወዩ ቅርንጫፍ 0463-35-00-59፣ጭሮ ቅርንጫፍ 025-551-11-21 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-83 ወይም 0115-57-01-35 መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ