አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሠንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ስዓት |
ምርመራ |
1 |
በቀለ ክፍሉ |
ደብረብርሃን |
02-B41557አ/አ |
SJNFEAJ11U2378569 |
HRA2*683915A* |
ኒሳንካሽካይ አውቶሞቢል ጃፓን |
1,500,000 |
18-5-13 |
5፡00-6፡00 |
|
2 |
ሳሙዔል ፍፁም
|
ኮልፌ |
3-23811 ኢት |
L1C38VCD2F0000207 |
_ |
ተሳቢ |
400,000 |
18-5-13 |
8፡00-9፡00 |
|
3-23812 ኢት |
L1C38VCD6F0000209 |
_ |
ተሳቢ |
430,000 |
19-5-13 |
4፡00-5፡00 |
|
|||
3-23813 ኢት |
L1C38VCD4F0000208 |
_ |
ተሳቢ |
400,000 |
19-5-13 |
5፡00-6፡00 |
|
|||
3-23814 ኢት |
L1C38VCD2F00002010 |
_ |
ተሳቢ |
400,000 |
19-5-13 |
8፡00-9፡00 |
|
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት መቶኛ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
4. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
6. በተሸከርካሪዎቹ ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪዎቹን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
7. ለተጨማሪ መረጃ አዋሽ ባንክ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በ0115-57-00-83 ወይም በ0115-57-01-35)ላይ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
8. ባንኩ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ