የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር መያዣ ይዞታዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱ የብድር መያዣ ይዞታዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሰንጠረዥ አንድ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አድራሻ |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት |
የንብረቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||||
1 |
ገናሌ አግሮ ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ተበዳሪው |
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ወላይታ ዞን፣ ሁምቦ ወረዳ፣ ቢሳሬ ቀበሌ |
ለእርሻ አገልግሎት በሊዝ የመጠቀም መብት፣ በይዞታው ላይ የተከናወነ የልማት ስራ እና በይዞታው ላይ የተከናወኑ ግንባታዎች |
--------- |
500 ሄ.ር |
15,722,174.35 |
02/06/2013 ዓ.ም |
ከሰአት 3፡00-5፡00
|
2 |
አቶ ስንታየሁ ዋለልኝ ካሳሁን |
ተበዳሪው |
ቢሾፍቱ ከተማ 01 ቀበሌ |
መኖሪያ ቤት |
BI/14422/09 |
105 ካሜ |
950,993.23 |
02/06/2013 ዓ.ም |
ከሰአት 8፡00-9፡00
|
3 |
አቶ አማን አህመድ ሻፊ |
ተበዳሪው |
ቢሾፍቱ ከተማ 01 ቀበሌ |
መኖሪያ ቤት |
BI/14282/09 |
105 ካሜ |
887,244.70 |
03/06/2013 ዓ.ም |
ከሰአት 3፡00-5፡00
|
4 |
ወ/ይ ህይወት ደነቀ |
ተበዳሪዋ |
ሻሸመኔ ከተማ |
መኖሪያ ቤት |
4923 |
200 ካ.ሜ |
577,480.65 |
03/06/2013 ዓ.ም |
ከሰአት 8፡00-9፡00 ሰአት |
5 |
ወ/ሮ ይመኙሻል ሽፈራሁ |
ተበዳሪዋ |
ገብረ ጉራቻ |
ይዞታ
|
458/ልከ/85 |
1000 ካ.ሜ |
202,685.08 |
03/06/2013 ዓ.ም |
ከሰአት 9፡00-10፡00 ሰአት |
ሰንጠረዥ ሁለት
ተራ ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አይነት እና መለያ |
የተሽከርካሪው ሞዴል |
የስሪት ዘመን |
የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ጨረታው የሚከናወንበት |
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
1 |
ማማ ፍሬሽ እንጀራ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ተበዳሪው |
ጀነሬተር (CUMMINS/C175D5e/ 175 KVA DIESEL GENERATOR SET AND ATS PANEL)
|
---- |
2013 G.C |
876,866.07
|
13/05/2013 ዓ.ም |
ከሰአት 3፡00-5፡00 ሰአት |
ማስታወሻ፡-
- 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስም በማሰራት መጫረት ይችላል፡፡
- 2. ማህበራትን በመወከል በጨረታ የሚሳተፍ አካል ድርጅቱን በመወከል ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ስልጣን እንዳለው በግልጽ የሚያመለክት የድርጅቱን የመመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደሪያ ደንብ በጨረታው እለት ይዞ መቅረብ አለበት፤
- 3. ጨረታው በተጠቀሰው እለት እና ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሰራተኞች ክበብ ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡
- 4. ለጨረታ የቀረቡ ይዞታዎችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ አካላት ባንኩ በሚያመቻቸው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል፡፡
- 5. የጨረታው አሸናፊ የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት እለት ጀምሮ ያሸነፈበትን አጠቃላይ ዋጋ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ፤ ሆኖም በእነዚህ ቀናት የሽያጩን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- 6. የጨረታ አሸናፊ ባሸነፈበት የሽያጭ ገንዘብ ላይ 15 በመቶ (%) ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚታሰብ ከሆነ ታስቦ ይከፍላል፡፡
- 7. በተራ ቁጥር 1 ላይ የተመለከተውን ንብረት ተጫርቶ ያሸነፈና ከፊል ብድር መውሰድ ለሚፈልግ ተጫራች ባንኩ ከፊል ብድር ሊፈቅድ ይችላል፡፡ ሆኖም ብድሩ የመፈቀደው ባንኩ የሚጠይቀውን ማንኛውንም የብድር መስፈርት ለሚያሟላ ብቻ ነው፡፡
- 8. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46/0115-57-43-23 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡