የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቤት እና የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/OI/185/2021
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጨልጨል ግድብ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የቤት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Item No. |
Description |
Unit |
Qty |
1 |
Conference Table |
Pcs |
01 |
2 |
Executive Managerial Table |
Pcs |
02 |
3 |
Office Table |
Pcs |
06 |
4 |
Office Table |
Pcs |
08 |
5 |
Executive Swivel Chair |
Pcs |
04 |
6 |
Fabric Swivel Chair |
Pcs |
10 |
7 |
Wooden Shelf with Glass Door |
Pcs |
05 |
8 |
Metal File Cabinet W/Four Drawer |
Pcs |
02 |
9 |
White board with stand |
Pcs |
01 |
10 |
Notes Board |
Pcs |
02 |
11 |
Coffee Table |
Pcs |
01 |
12 |
Water Dispenser |
Pcs |
03 |
13 |
Wooden Bed single with Matters 1.00M |
Pcs |
30 |
14 |
Wooden Bed single with matters |
Pcs |
02 |
15 |
Fabric Sofa Two Seat |
Pcs |
01 |
16 |
Normal Table |
Pcs |
01 |
17 |
Refrigerator 300 L |
Pcs |
03 |
18 |
Normal Table |
Pcs |
20 |
19 |
Mica Chair |
Pcs |
20 |
20 |
LED Smart Television 55” |
Pcs |
02 |
21 |
DSTV HD Decoder |
Pcs |
02 |
22 |
Electric Metad |
Pcs |
01 |
23 |
Electrical Tea Kittle |
Pcs |
01 |
ስለሆነም፡-
- 1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- 2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- 3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ሞዴል ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ሞዴል ሆነ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ብዛት (Quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
- 6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- 7. ጨረታው ጥር 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- 8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
E-mail አድራሻ [email protected] dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ፡- www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ