ኮሜርሺያል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የጨረታ ማስተካከያ
የጨረታ ማስተካከያ ስለማሳወቅ
ድርጅታችን ኮሜርሺያል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ታህሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጨረታ ቁጥር CN/NCB/08/2013 በሎት የተገለጹ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች ፣Consultancy Service for the realization of management information system (MIS)፣የአይቲ እቃዎች፣ የአጀንዳና ካንደር እንዲሁም የተለያዩ አሴምብልድ ቶነሮች ግዢ ለመፈጸም ባወጣው ግልጽ ጨረታ ላይ በሎት 2 የተገለጸው Consultancy Service for the realization of management information system (MIS) የሚለው በ Request for proposal for the realization of Management Information System (MIS) በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ እንዲሁም የጨረታ መዝጊያ ቀን ታህሳስ 26/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 መሆኑ የተገለጸ ቢሆንም በሎት 2 የተገለጸው Request for proposal for the realization of Management Information System (MIS) የጨረታው መዝጊያ ቀን ወደ ጥር 10/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 የተቀየረ ሲሆን በሎት 1፣3፣4 እና 5 የተገለጹት የጽዳት መሳሪያዎች፣የአይቲ እቃዎች፣ የአጀንዳና ካንደር እንዲሁም የተለያዩ አሴምብልድ ቶነሮች ግዢ መዝጊያ ቀን ጨረታው ላይ በተገለጸው ቀን ማለትም ታህሳስ 26/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 መሆኑን እንገልጻለን::
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ.የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሀይማኖት ቅርንጫፍ የሚገኝበት ሕንጻ
ስልክ ቁጥር 011-1565208
አዲስ አበባ