በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
የጨረታ ማስታወቂያ
ግልጽ ጨረታ ቁጥር 08/2013
በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለምርት ክፍል አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታ‹ የተገለፁትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1. የብረት ምርት ውጤቶች
ሎት 2. የእንጨት ምርት ውጤቶች
ሎት 3. የኤሌትሪክ ዕቃዎች
ሎት 4. የኮምፒውተር እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የአቅራቢነት የአምራችነት ፤ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘ ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታÃ የስራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤqችን ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ እያንዳንዱ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው ለሎት 1 እና ለሎት 2 ማክሰኞ ጥር 4 ለሎት 3 እና ሎት 4 ሐሙስ ጥር 6/2013 በ4፡00 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
አድራሻ፤- ቃሊቲ ከቶታል ማደያ አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥሮች 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 0114-34-87-43/45 መጠቀም ይቻላል፡፡