ተስፋ ድርጅት አልባሳትና ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአልባሳትና ቦርሳ የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ድርጅት አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ በአሶሳ፣በኦሮሚያ፣በአማራና ደቡብ ክልል እንዲሁም በአዲስአበባ ባሉን ቅርንጫፎች በትምህርት ፣ በሙያ ስልጠና እና በእለት እርዳታ ዙሪያ የሰብአዊ አገልግሎት ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ ድርጀቱ ለ 2013 ዓ.ም የት/ም ዘመንከዚህበታችየተዘረዘሩትንየተማሪዎች አልባሳትና ቦርሳ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የአልባሳትና ቦርሳ ዝርዝር |
መለኪያ |
ዓይነት |
ብዛት |
ምርመራ |
1. |
የተማሪዎች ቦርሳ ትንሽ (Small) |
በቁጥር |
ትንሽ (Small) |
555 |
ሳምፕል ይቀርባል |
2. |
የተማሪዎች ቦርሳ መካከለኛ (Medium) |
በቁጥር |
መካከለኛ (Medium) |
877 |
ሳምፕል ይቀርባል |
3. |
የተማሪዎች ቦርሳ ትልቅ (Large) |
በቁጥር |
ትልቅ (Large) |
1023 |
ሳምፕል ይቀርባል |
4. |
የስፖርት ማሊያና ቁምጣ (Sport swear) |
በቁጥር |
(ትንሽ Small) ከ6-7 አመት ላሉ ልጆች |
213 |
ሳምፕል ይቀርባል |
5. |
የስፖርት ማሊያና ቁምጣ (Sport swear) |
በቁጥር |
(መካከለኛ Medium) ከ8-11 አመት ላሉ ልጆች |
203 |
ሳምፕል ይቀርባል |
6. |
የስፖርት ማሊያና ቁምጣ (Sport swear) |
በቁጥር |
(ትልቅ Large) ከ12-14 አመት ላሉ ልጆች |
103 |
ሳምፕል ይቀርባል |
7. |
የስፖርት ማሊያና ቁምጣ (Sport swear) |
በቁጥር |
(በጣም ትልቅ Extra Large) ከ15አመት በላይ ላሉ ልጆች |
222 |
ሳምፕል ይቀርባል |
ተጫራÓች
1. ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤እና የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
2. ስለጨረታው አፈጻጸም የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰንድ 100ብር (አንድ መቶ ብር) ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. እያንዳንዱ ተጫራች የጨረታ ሰነዱንና የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ/ቢድቦንድ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅት ስም አሰርቶ በስም በታሽገ ኢንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 2 /2013 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ከሚያቀርበው ጥቅል ዋጋ 5% በታች ሲፒኦ የሚያቀርብ ለውድድሩ ብቁ አይሆንም።
5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አልባሳት ወይም ቦርሳ ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታህሳስ 5/2013 ዓ.ም ከጥዋቱ 4 ሰአት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ሙሉ አድራሻ፦ አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊትለፊት
ስልክቁጥር 0113 482537 /ፖ.ሣ.ቁ 30153