Skip to main content
x

ኦሞቲክ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ የኮምፒውተር ሲስተም ሶፍትዌር ዝርጋታ ጨረታ

 ድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የኮምፒውተር ሲስተም ሶፍትዌር ዝርጋታ ጨረታ

       ድርጅታችን ኦሞቲክ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ በአስመጪና ላኪ፤በሎጅ፤በተፈጥሮ ሙዝ እርሻ፤ በቆርቆሮ ምርት ፤በመለዋወጫ ሽያጭ እና በቡና እርሻ ወዘተ  ላይ የተሰማራ ኮርፖሬት ግሩፕ ሲሆን በዋናው መ/ቤት እና በአርባምንጭ በሚገኙ እህት ኩባንያዎች የሚከናወኑ የተለያዩ ስራዎችን በኮምፒውተር ሲስተም ማሰራትና ማገናኘት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) የድርጅቱ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 105 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከግዥና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ቁጥር 113 መውሰድ ይችላሉ፡፡

 

አድራሻ

ኦሞቲክ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር(ከጃክሮስ ወደ ሳሊተምህረት በሚወስደው መንገድ ሜጋ ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት ገባ ብሎ

ስልክ  0116670416

        0930110323

ፖ.ሳ.ቁ 41904

      አዲስ አበባ