ተሽከርካሪዎች በጨረታ
ቡናኢንተርናሽናባንክአ.ማ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (ለሁለተኛ ጊዜ)
ቁጥር ቡኢባ/ንአዋ/ንፋማዳ/003/2010
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
ተቁ |
ንብረቱ ተመዝግቦ ያለበት ስም |
ዓይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
መነሻ ዋጋ በብር |
1 |
ሱርማ የማስጎብኘት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ግሬደር |
ሥከGR-0618 |
CXG32004K00LD015 |
87626686 |
900,000.00 |
2 |
ስቴሽን ዋገን |
አአ -03-63166 |
JTEEB71j407005267 |
1HZ-0610798 |
700,000.00 |
|
3 |
ልዩ ጎታች |
ኢት 03-54650 |
LZZ5CLBODA754413 |
D1242-130617019947 |
650,000.00 |
|
4 |
ተሳቢ |
ኢት 3-16465 |
LA9MPF731D1JNZ005* |
******* |
700,000.00 |
|
5 |
አቶ አበራ ተዝከራ |
ገልባጭ |
ኢት 03-74054 |
LZZ5BLNFOFW920117 |
WD615.47*141207015477* |
950,000.00 |
6 |
አቶ ተመስገን ቀለመወርቅ |
ገልባጭ |
ኢት 03-75230 |
LZZ5ELNCXFNO78812 |
WD615.69*150507032127* |
800,000.00 |
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከሰኔ 18 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ ከባንኩ ዋና መ/ቤት አራት ኪሎ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ አጠገብ ዳብር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ከንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነድ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾ የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ከተገለፀው ቀንና ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን እስከ ሐምሌ 05 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋና መ/ቤት አራት ኪሎ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ አጠገብ ዳብር ህንፃ 5ተኛ ፎቅ በንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለቱ ከጠዋቱ 4፡20 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ንብረቶቹን ሜክሲኮ አረቄ ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት መገንቢያ ግቢ ውስጥ ከሰኔ 18 ቀን 2010 ጀምሮ በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
- አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- በህግ ገዥ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች፣ ግብሮች እና የስም ማዞሪያ ወጪዎች በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሆነው ገዥ ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በሙሉ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ አሸናፊው ተሽከርካሪውን በ 15 ቀናት ውስጥ መረከብ ይኖርበታል፡፡
ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.
የባለራዕዮች ባንክ!!
ስልክ ቁጥር- 011-158-08-79