Skip to main content
x

ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሸሻለው ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

1.ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ወይንም በጥሬ ገንዘብ ይዘው በመቅረብ ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡

2.  ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለጸው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች

ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

3.  ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ሻሸመኔከተማ ለሚገኘው ሐዋሳ ቅርንጫፍ፣ምዕ/ወለጋ ገንዳ ደፍኖ ከተማ ለሚገኘው ቤጊቅርንጫፍ ያስጎበኛሉ:: ተሸከርካሪን በሚመለከት አዲስ አበባ ከተማ ለሚገኘው ፊንፊኔ ቅርንጫፍ፣ ያስጎበኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ለሐዋሳ ቅርንጫፍ  በስልክ ቁጥር 0462 21 44 13/ 12 94 ፣

ወይም 09 91 87 08 50ገንደ ውሃ ከተማ ለሚገኘው ቤጊ ቅርንጫፍ በስልክ ቁ. 057 6 41 05 12 ወይም 09 20 06 34 50 ለፊንፊኔ ከተማ በስልክ ቁ.011 5543740/39/ 011 5159040 ወይም 09 13 23 14 54በመደወል መጠየቅ ይቻላል::

4.  የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ

ሆኖ ጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡

5.  በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::

6.     የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት የሚከፈለውን ማናቸውንም ክፍያ ቫትን

ኦሮሚያ ህብረት

ኦሮሚያ ህብረት