መደበኛ ምርቶች፣ያገለገሉ መለዋወጫና ጣውላዎች ሽያጭ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
ጨረታ
ቀን 04/09/2010 ዓ.ም
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ/ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
መደበኛ ምርቶች፣ ያገለገሉ መለዋወጫና ጣውላዎች ጨረታ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2010
የፋብሪካችን የተለያዩ መደበኛ ምርቶች፣ያገለገሉ መለዋወጫና ጣውላዎች ለሚገዛ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
1ኛ/ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8 ተከታታይ ቀናት 4፡00 ሰዓት ድረስ በፋብሪካው ሽያጭ ክፍል በመቅረብ የዋጋ ማቅረቢያውን ማስገባት ËLK<::
2ኛ/ ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ሰኔ 13/2010ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል፡፡
3/ኛ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል በቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ሽያጭ ክፍል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
4ኛ/ ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
Tel 011 435 16 62/434 24 10
Fax 011 434 99 50