የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ዳንጉላት ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ቤሪንጎች ግዥ አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/OI/19/2019
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ዳንጉላት ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ቤሪንጎች ግዥ አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የድልድዩ ቦታ |
የፖድ ስፋት |
ውፍረት (ሳ.ሜ) |
ብዛት |
1 |
4+540 |
250*350 |
66 |
12 |
2 |
14+090 |
350*250 |
66 |
16 |
3 |
24+105 |
350*350 |
78 |
8 |
4 |
31+548 |
250*250 |
53 |
8 |
5 |
34+184 |
250*300 |
65 |
8 |
6 |
42+822 |
250*250 |
53 |
8 |
7 |
54+800 |
250*300 |
65 |
8 |
አጠቃላይ ብዛት |
68 |
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊከሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 30/2011 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጥር 30/2011 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሣ.ቁ. 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ