መኖሪያ ቤት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ በሰንጠረዡ ላይ የተመለከተው ንብረት በሚገኝበት አድራሻ ነው፡፡
- ከጠዋቱ 3፡00 - 5፡00 ለሚካሄደው ጨረታ የተጫራቾች ምዝገባ የሚከናወነው ከጠዋቱ 3፡00 - 4፡30 ሲሆን ከ4፡00 - 6፡00 ለሚካሄደው ጨረታ ምዝገባ የሚከናወነው ከ4፡00-5፡30 ነው፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበ(ል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በተጠቀሰው ሰዓት ውስጥ ጨረታው ካልተጠናቀቀ ጨረታው ሊራዘም ይችላል፡፡