Skip to main content
x

የተለያዩ እቃዎች የጭነት አገልግሎት

አምባሰል የንግድ ስራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር

Ambasel Trading House Pvt. Ltd. Co

የጨረታ ማስታወቂያ

አምባሰል የንግድ ስራዎች ኃላ/የተ/የግ/ ማህበር(ከዚህ በኋላ አገልግሎት ገዥ እየተባለ ሊጠቀስ ይችላል) መነሻዉ አ/አበባ ሆኖ የተለያዩ ሸቀጦችንና ምርቶችን (ለምሳሌ ፡- የመኪና ጎማ፤ ማጭድ፤ ኬሚካል፤ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ የምግብ ዘይት፤ብረት፤ ስሚንቶና መሰል ምርቶችን) ወደ ተለያዩ የሃገራችን ከተሞች በተለይም (ባ/ዳር፤ ጎንደር፤ ደ/ታቦር፤ ደሴ፤ ደ/ማርቆስ፤ ፍ/ሰላም፤ ሞጣ፤ ቻግኒ፤ አዴት፤ ኮምበልቻ፤ ወልዲያ፤ ደ/ብርሃን፤ አዳማ፤አለም ከተማ ፤ ከደ/ብርሃን፣መሃል ሜዳ እና ወደ ሌሎች የክልል እና የገጠር ከተሞች) በተለያዩ ጊዜያት መጠናቸዉ ከ50ኩ/ል- 400ኩ/ልየሚመዝኑ ምርቶችን ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ማንኛውም የሚከተሉትን መመሪያዎች የሚያሟላ ተጫራች/ሰው (የተፈጥሮም ይሁን ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት) በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

 1. የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑነ የሚያመላክት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በንግድ ዘርፉ የተሰማራ ሰው መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
 2. የመልካም አፈፃፀም ደብዳቤ የሚያቀርብ ፣
 3. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያሥችል ማስረጃ ስልጣን ካለው አካል ማቅረብ የሚችል፤
 4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
 5. TIN (የንግድ መለያ ቁጥር) ያለው እና ማቅረብ የሚችል፤
 6. ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና10,000.00 (አስር ሽህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅበታል፤
 7. ማንኛውም ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡ ይህንን ማድረጉ የተደረሰበት ማንኛውም ተጫራች ወዲያውኑ ከጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል፡፡
 8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በሻጭ አድራሻ አምባስል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር ዋና መ/ቤት ፋይናንስ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ፣ ጎንደር ከተማ የአገልግሎት ሻጭ ጎንደር ቅርንጫፍ ልዩ ስሙ ቀበሌ 11 እንኮ የመስክ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሶረኔ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ፣ ጎንደር አዘዞ አካባቢ የሚገኘው የአገልግሎት ሻጭ የቅባት እህሎች ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (ጎንደር ፕሮሰሲንግ) ፣ ባህር ዳር ጣና ክ/ከተማ አምባሰል ሕንጻ1ኛ ፎቅ እና ደሴ ሆጤ ክ/ከተማ መነሐሪያ ወረድ ብሎ ጅንአድ የሚገኝበት ግቢ ውስጥ የአገልግሎት ገዥ አብይ ቅርንጫፍ ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
 9. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት ሲሆን (ቅዳሜ ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ያለው ጊዜ የሻጭ የስራ ሰዓት ስለሆነ በዚህ ቀን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ በማንኛውም ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል) በ31ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ስዓት ላይ ታሽገ የሁሉም ቅርንጫፎች የመጫረቻ ሰነዶ ተሰብስቦ ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም ከጥዋቱ

    4፡30 ስዓት ላይ አ/አበባ የሻጭ ዋና መ/ቤት ማለትም አምባሰል ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502                                                         ላይ የጨረታ መከፈት ስነ- ስርዓቱን መከታተል የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው  በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 1. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉ በተነገረው በ5 (አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የብር 30,000.00 (ሰላሳ ሽህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ የ6 ወር እድሜ ያለው ሲፒኦ የውለታ ማስከበሪያ ዋስትና አስይዞ ከአግልገሎት ገዥ ጋር የ6 ወራት እድሜ ያለው የአገልግሎት ውል መዋዋል ይጠበቅበታል፡፡ ተጫረቹ በእነዚህ ቀናት ውስጥ የተባለውን የውለታ ማስከበሪያ ዋስትና አቅርቦ ለ6 ወራት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ውል ለመዋዋል ካልቻለ አገልግሎት ገዥው ተጫራቹ በጨረታ ወቅት ያቀረበውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወርሶ እንደ አስፈላጊነቱ ሁለተኛ ከወጣው ተጫራች አገልግሎቱን የመግዛት ወይም ጨረታውን ሰርዞ በፈለገው መንገድ አገልግሎቱን የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቹ ከጨረታ በኃላ ከአገልግሎት ገዥ ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት የተለያዩ ሽቀጦችን በሚያÕጉዝበት ጊዜ ጉድለት ወይም ጉዳት ቢከሰት እና የዚህ ጉድለት እና ጉዳት መጠን በውል መስከበሪያ ዋስትናነት ከተያዘው ገንዘብ በላይ ቢሆን አገልግሎት ገዥው በጉድለቱ ወይም በጉዳቱ ልክ አስልቶ  የመጠየቅ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 2. ተጫራቹ የውለታ ማስከበሪያውን ዋስትናውን እንዳቀረበ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ዋስትና ይመለስለታል፡፡
 3. ከዚህ በላይ በተራ ቁጥር 7 እና 11 የተመለከቱትን ሁኔታዎች ማሟላት ያልቻሉ/ለንተጫራች/ቾች አገልግሎት ገዥው በድጋሚ ወይምእንደገናበሚያወጣቸውጨረታዎችላይእንዳይሳተፍ/ፉ ለማድረግይችላል፡፡
 4. ተጫራwችየመጫረቻሰነዶቻቸውንአዘጋጅተውሲያቀርቡአንድኦርጅናልእናአንድኮፒበተለያየፓስታአሽገውማቅረብይኖርባቸዋል፤ በአስተሸሸግችግርምክንያትለሚከሰትማንኛውምአይነትየሰነድመጥፋትወይምመበላሸትሻጭተጠያቂአይሆንም፡፡
 5. ማንኛውምተጫራችየጨረታሰነዱንገዝቶእናሞልቶየጨረታሳጥኑውስጥካስገባበኋላእናጨረታውከሚከፈትበት ከ7 ቀንበፊትራሱንከጨረታውማግለልአይችልም፡፡ ማንኛውምተጫራችበእነዚህቀናትውስጥራሱንከጨረታውማግለልከፈለገሻጭየጨረታማስከበሪያዋስትናውንመውረስይችላል፡፡
 6. አገልግሎትገዥየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበሙሉምሆነበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው፡፡
 7. ለተጨማሪማብራሪያበስልክቁጥር011-466-65-04/011-466-64-11/011-466-62-39/ደውለውመጠየቅይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ድርጅታችንቅዳሜእስከ 6፡30 ስዓትየሚሰራመሆኑንበድጋሜለማስታወስናየጨረታሰነዱንበእነዚህቀናትቀርበውመግዛትየሚችሉመሆኑንእንገልጻለን፡፡

አምባሰልየንግድሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር