Skip to main content
x

ወኪል አከፋፈይ

 

ዚበም የለስላሳ መጠጦች አምራች ድርጅት

ወኪል አከፋፈይ  እንፈልጋለን

ዚበም የለስላሳ መጠጦች አምራች ድርጅት በቅርብ ጊዜ ውስጥ የዝግጅት ምዕራፍን ጨርሶ ከ700 ሔክቶ ሊትር በላይ የማምረት አቅም ያላቸው ዘመናዊ ማሽኖችን በመያዝ ለደንበኞቹና ለተጠቃሚዎቹ ምርቶቹን በማቅረብ ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በገበያ ላይ እያቀረብናቸው ያሉት ምርቶች መልካም ሞሪንጋ የለስላሳ መጠጥ፣ መልካም ባለጋዝ ውኃ እና መልካም የተጣራ ውኃ ሲሆኑ በቅርቡም መልካም ከርከዴ እና መልካም ፖሽን የለስላሳ መጠጦችን ወደ ገበያ እናቀርባለን፡፡ በመሆኑም በአዲስ አበባና በአገር አቀፍ ደረጃ ምርቶቹን ከፋብሪካ ተቀብለው የሚያከፋፍሉለት ወኪሎችን ይፈልጋል፡፡

የድርጅቱን ያወጣውን መስፈርት አሟልታችሁ ወኪል አከፋፋይ መሆን የምትፈልጉ ተፎካካሪዎች ወኪሎች ቦሌ መድኃኒዓለም ኦሮሚያ ሕንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 209ሀ፣ በአካል በመቅረብ እንድታናግሩ ይጋብዛል፡፡

ስልክ፡- 0911-616556/0929-918412/0973-797979/የቢሮ 0118334046

ዚበም የለስላሳ መጠጦች አምራች ድርጅት