መኖሪያ ቤትና የመኪና ጨረታ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ዘባ/15/2018
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ |
የካርታ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት |
|
|||||
ከተማ |
ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
200 |
631/2001 |
መኖሪያ ቤት |
1,401,284.34 |
ቀን |
ሰዓት |
|
||||
ወ/ሮ ራሄል ስሜ ገብሬ እና አቶ አቤሴሎም ግሩም ቸርነት |
ወ/ይ የሺሀረግ ተስፋዬ |
አዳማ |
14 |
584 |
|
||||||||
3፡30-5፡30 |
|
||||||||||||
|
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የመኖሪያ ቤቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈለ ግዴታ አለባቸው፡፡
- አሸናፊ የሆነው/ችው ተጫራች ያሸነፈበትን/ችበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ/ች ያስያዘው/ችው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ ይሰረዛል፡
- የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል ፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በባንኩ አዳማ ቅርንጫፍ መ/ቤት ይሆናል ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጠዋቱ 3፡30 - 4፡30 ብቻ ይከናወናል፡፡
- ተጫራቾች መኖሪያ ቤቱን ከጨረታው ቀን በፊት በስራ ሰዓት ከባንኩ የሕግ ክፍል መምሪያ ተወካይ ጋር በመሆን ፕሮግራም በመያዝ መጐብኘት ይችላሉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-58-70 ወይም 011-557-44-62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Joseph Tito St. P.O.Box 1212Tel: 0115575870/0115574462 Addis Ababa, Ethiopia
Local-Knowledge International Stand
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ዘባ/16/2018
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
|
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ |
የካርታ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት |
|
|||||
ከተማ |
ክፍለ/ከተማ |
ወረዳ |
የቤት.ቁ |
345 |
ወ14/ወ.ዘ01-94/2603/00 |
መኖሪያ ቤት |
2,764,805.35 |
ቀን |
ሰዓት |
|
||||
አቶ አብርሃም በረዳ ወልዴ እና ወ/ሮ መታሰቢያ ስዩም መኩሪያ
|
አቶ በረዳ ወልዴ እና ወ/ሮ አፀደ ገብሬ |
አዲስ አበባ |
ኮልፌ ቀራንዬ |
15 |
267 |
|
||||||||
|
3፡30-5፡30 |
|
||||||||||||
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የመኖሪያ ቤቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈለ ግዴታ አለባቸው፡፡
- አሸናፊ የሆነው/ችው ተጫራች ያሸነፈበትን/ችበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ/ች ያስያዘው/ችው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ ይሰረዛል፡
- የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል ፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካሳንቺስ በሚገኝዉ በባንኩ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ላይ ይሆናል ፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጠዋቱ 3፡30 - 4፡30 ብቻ ይከናወናል፡፡
- ተጫራቾች መኖሪያ ቤቱን ከጨረታው ቀን በፊት በስራ ሰዓት ከባንኩ የሕግ ክፍል መምሪያ ተወካይ ጋር በመሆን ፕሮግራም በመያዝ መጐብኘት ይችላሉ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-58-70 ወይም 011-557-44-62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Joseph Tito St. P.O.Box 1212Tel: 0115575870/0115574462 Addis Ababa, Ethiopia
Local-Knowledge International Standards
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር ዘባ/17/2018
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የንብረቱ አይነት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት |
|
ቀን |
ስዓት |
|||||||||
1 |
አቶ ሀብታሙ ልመንህ እዉነቴ እና ወ/ሮ ፍቅር መለሰ ሰንሻዉ |
አቶ ሀብታሙ ልመንህ እዉነቴ እና ወ/ሮ ፍቅር መለሰ ሰንሻዉ |
ኢ.ት . 03-01-64276 |
F3BEE681G*B220-212736* |
WJME3TRE6C273637 |
2013 |
አይቪኮ ትራከር |
807,471.09 |
ሰኔ 12ቀን 2010 ዓ.ም |
3፡30-5፡30 |
ዘመን ባንክ አ.ማ በሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90እንደተሻሻለው እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የተሽከርካሪውን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰረከበት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈለ ግዴታ አለባቸው፣
- አሸናፊ የሆነው/ችው ተጫራች ያሸነፈበትን/ችበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ/ች ያስያዘው/ችው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሀራጁ ይሰረዛል፡፡
- የባንኩን የብድር ፖሊሲ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ያመቻቻል ፡፡
- ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካዛንችስ በሚገኘው በባንኩ ዋና መ/ቤት ስምንተኛ ፎቅ ላይ ነው፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጠዋቱ 3፡30 - 4፡30 ብቻ ይከናወናል፡፡
- ተጫራቾች ንብረቱን ከጨረታው ቀን በፊት በባንኩ ቦሌ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት መጐብኘት ይችላሉ፡፡
ዘመን ባንክ አ.ማ.