የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ በተለያየ መጠን ያላቸው Terrazzo Landing, Terrazzo skirting & Terrazzo window & Door sill ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SH/001/2011
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ በተለያየ መጠን ያላቸው Terrazzo Landing, Terrazzo skirting & Terrazzo window & Door sill ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
3 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ጨረታው ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት Terrazzo Landing, Terrazzo skirting, Terrazzo Window & Door sill, Terrazzo Riser & Terrazzo Tread የሶስተኛ ወገን የጥራት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4 ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት (Quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (1608B) ፕሮጀክት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 3 ቀን 2011 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ከ4፡00 በኋላ ይታሸጋል፡፡
7 ጨረታው ህዳር 3 ቀን/2011 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
8 ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-O8B)
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-88-66-31
ዊንጊት አደባባይ ኖክ መደያ (ወደ አዲሱ ገበያ መንገድ መሄጃ) 100 ሜትር አለፍ ብሎ የሚገኘው ካንፕ ውስጥ