Skip to main content
x

Nile sourece የህንጻዉ ሙሉ የፍሳሽ ማስወገጃ ሥራ፤ የሕንጻዉ ሙሉ የኤሌክትሪክ ሥራ፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በአ/አ ቦሌ አካባቢ እየገነባ ለሚገኘዉ ቅይጥ አገልግሎት የሚሰጥ ሕንጻ (3B+G+10  )ከታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በብቁ ባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ተጫራቾች  አስፈላጊ ማስረጃችሁን ቦሌ ሲቪታ ሕንጻ 4ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ቢሮአችን በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ  በሰባት(7) የሥራ ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የሥራ ዝርዝር

  1. የህንጻዉ ሙሉ የፍሳሽ ማስወገጃ ሥራ፤
  2. የሕንጻዉ ሙሉ የኤሌክትሪክ ሥራ፡፡

አመልካቾች፤

  1. በሁሉም የስራ ዘርፎች በቅይጥ ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ ቢያንስ ከ5-8 ዓመት ጠቅላላ አገልግሎት ያላቸዉና በሦስት ተመሳሳይ ሕንጻ ላይ የተሳተፉ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
  3. በተቀመጠዉ ጊዜ ሥራዉን ለማከናወን ድርጅቱ የሚጠይቀዉን ብቁ የሰዉ ኃይልና መሳሪያ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ድርጅቱ ማስረጃቸዉን ካስገቡት መካከል የተመረጡትን ዋጋ እንዲሞሉና እንዲወዳደሩ ያደርጋል ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0922808116