Skip to main content
x

የተለያዩ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች ጨረታ

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን በቁጥር 30 በላይየተለያዩ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል'

 

 1. የተሽከርካሪዎቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ግንቦት24ቀን 2010 ዓ.በስራ ሰት አዲስ አበባ ያሉትን ማየት የሚችሉ ሲሆን ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉትን ከዋናው መ/ቤት መረጃ ማግኘት ይቻላል'
  1. 1 አፍሪካ ኢንሹራንስ ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቦታ፣ ቃሊቲ ኖክ ማደያ በሚድሮክ ተርሚናል ወደውስጥ 1.5 ኪሜ ገባ ብሎ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቅጥር ግቢ ውስጥ፤
 2. ለአሻሻጩ የተዘጋጀው እና የተሽከርካሪዎቹን/ንብረቶቹን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ ዓለም ህንጻ በሚገኘውየአፍሪካኢንሹራንስኩባንያዋናው መ/ቤትወይምከላይተራቁጥር 1.1 በተገለጸውስፍራእስከግንቦት 24ቀን 2010 ዓ.ድረስየማይመለስ 50.00 ብርበመክፈልሰነዱንመግዛትይቻላል'
 3. ተጫራቾችመግዛትየሚፈልጉትንእያንዳንዱንተሸከርካሪ /ንብረትዋጋበታሸገኢንቨሎፐእስከግንቦት 24 ቀን 2010 ዓ.ደረስዓለምህንጸበሚገኘውየድርጅቱዋና መ/ቤትካሳዋናመሪያለዚሁበተዘጋጀውሳጥንውስጥማስገባትይኖርባቸዋል'
 4. ተጫራቾችየሚጫረቱበትንተሸከርካሪ /ንብረትየመነሻዋጋ 20% (ሃያበመቶ) የጨረታማስከበሪያበባንክክፍያማዘዣ (C.P.O) መስያዝይኖርባቸዋል'ለተሸነፈተጫራችበመያዣነትያስያዘውሰነድወዲያውኑተመላሽይደረጋል'
 5. አሸናፊተጫራቾችያሸነፉትንንብረትበራሳቸውስምከፍለውእንዲወስዱይደረል'ግዥውንሌላሶስተኛወገንማስተላለፍየማይፈቀድመሆኑንእየገለጽንይህካልሆነግንአሸናፊተጫራቾችያስያዙትንየጨረታማስከቢሪያ (C.P.O) በቅጣትመልክለኩባንያውገቢሆኖአሸናፊነታቸውይሰረዛል'
 6. ተጫራቾችየጨረታሰነዱንሲሞሉበተናጠልናበግልጽ 15% VATጨመሩንወይምአለመጨመሩንማሳየትአለባቸው'
 7. ጨረታውግንቦት 25ቀን 2010 ዓ.ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓትቦሌአፍሪካኢንሹራንስኩባንያዋና መ/ቤትውስጥተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውእናታዛቢዎችበተገኙበትይከፈታል'
 8. ተጫራቾችበጨረታያሸነፉትንተሽከርካሪ /ንብረትሙሉክፍያ 15% VAT ጨምሮ በ 7  የስራቀናትውስጥበመክፈልማንሳትይኖርባቸዋል'ሙሉክፍያፈጽመውበተጠቀሰውየጊዜገደብውስጥካላነሱለአስርተከታታይቀናትበየቀኑብር150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ/ የማቆሚያቦታኪራይየምናስከፍልሲሆን በ 10 ቀናትውስጥካላነሱግንያስያዙትገንዘብበቅጣትመልክለኩባንያውገቢሆኖአሸናፊነታቸውይሰረዛል'
 9. ለጨረታበቀረቡትተሸከርካሪዎች/ንብረቶችላይየሚፈለጉየስምማዛወሪያ፣ ግብርናልዩልዩወጪዎች ቢሩ በጨረታውአሸናፊየሚሸፈንይሆናል'
 10. ለተጨሪ መረጃበስልክቁጥር0935-40-11-29፣ 011-663-77-16/19 በመደወልወይንምከላይበተጠቀሰውአድራሻበግንባርቀርቦመረዳትይቻላል'
 11. መ/ቤቱጨረታውንበከፊልምሆነበሙየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው'

አፍሪካኢንሹራንስኩባንያ (አ.ማ) ከእንደራስናሽናልጋርበመተባበር