Skip to main content
x

አሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ …ለጽዳት ሥራ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለጽዳት ሥራ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

አሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ  ለቢሮ ፅዳት ስራ አገልግሎት የንግድ ፈቃድ እና ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ባለሙያዎችን አጫርቶ ለአንድ ዓመት  በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፡-

1.    በፅዳት ስራ አገልገሎት የለ2012 ዓ.ም ታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2.    ከዚህ በፊት ይሠሩ ከነበሩበት ድርጅት በዶክመንት የተደገፈ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

3.    የ2012 ዓ.ም በጨረታ ለመወዳደር ፈቃድ ያለው፡፡

4.    የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ሴርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል፣

5.    ብቃትና በሙያው ልምድ ያላቸው ሠራተኞች ዝርዝር ማቅረብ የሚችል፣

6.    ለኩባንያችን ስንት ሰራተኞችን በቀን መመደብ እንደሚችል መግለፅ አለበት፡፡

7.    ለፅዳት አገልግሎት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ዝርዝር ማቅረብ የሚችል፣

8.    የፅዳት ጊዜው ከሰኞ እስከ አርብ በቀን ሶስት ጊዜ የሚፀዳ ሲሆን ቅዳሜ ከሰዓት በኃላ ሙሉ የህንፃው የማጠብ ስራ የሚሰራ መሆኑን ታውቆ ለአንድ ካሬ ሜትር ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡

 መሠረት ተጫራቾች የጨረታ ማስከረበሪያ ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ በአሮሚያ ኢንሹአራንስ ኩባንያ አ.ማ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ እንዳለበት እየገለፅን የመጫረቻ ሠነዶቹን በታሸገ ኢንቬሎፕ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት በሚገኘው ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መ/ቤት 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407-6-3 ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የሰው ኃይልና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት መምሪያ እስከ የካቲት 7 ቀን 2012ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ ኩባንያው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስክል ቁጥር 251-115-57-21-51 በመደወል ወይንም በኩባንያው ዋና መ/ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይችላል፡፡  

ማሳሰቢያ

    በአንዱ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡